መንግስት ለዜጎች ደህንነት ጥበቃ የማድረግ ሃላፊነቱን ይወጣ! አሳሳቢው እና ተደጋጋሚው የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እና የዜጎች እልቂት

ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ በሃገራችን በተደጋጋሚ በዜጎች ላይ ማንነትን መሰረት በማድረግ እየተፈፀሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች አስከፊ ደረጃ እየደረሰ መሆኑን ድርጅታችን በተደጋጋሚ ባወጣቸው ጋዜጣዊ መግለጫዎች ላይ ገልጿል። አያይዞም ስጋቱን  በመንግስትና […]