ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ በሃገራችን በተደጋጋሚ በዜጎች ላይ ማንነትን መሰረት በማድረግ እየተፈፀሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች አስከፊ ደረጃ እየደረሰ መሆኑን ድርጅታችን በተደጋጋሚ ባወጣቸው ጋዜጣዊ መግለጫዎች ላይ ገልጿል። አያይዞም ስጋቱን በመንግስትና […]
በትግራይ ክልል ከጦርነት ማግስት በዜጎች ላይ እየተፈፀሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መንግስታዊ ትኩረትን ይሻሉ!!
ጋዜጣዊ መግለጫ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በትግራይ ክልል የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እና ሰፊ የሆነ የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት አለመሟላት በዜጎች ላይ እያስከተለ ያለው ጉዳት ድርጅታችንን እጅጉን ያሳስበዋል፡፡ የሰብአዊ […]
Grave Human rights violations against civilians in Tigray Region need government’s attention!!
Press Statement Association for Human rights in Ethiopia has been seriously following the major events concerning the human rights issues in the country and release multiple press statements on the […]